በብዛት የተነበቡ መጣጥፎች

መደብ

አቃቤ እምነት

ሳያስቡት የእግዚአብሔርን ክብር እየዘረፉ ይሆን?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶግ ዌይስ ፣ ፒኤችዲ : ጌታ የመልከ ጼዴቅን መገለጥ የሰጠኝን ሌሊት ፈጽሞ አልረሳውም  በጋብቻ ውስጥ የጠበቀ ቅርርብ ላይ ለመወያየት ወደ ናፕልስ ፣ ፍሎሪዳ በመጓዝ ላይ ነበርኩ ፡፡ በበረራ ላይ ትንሽ ተኛሁ ፣ ለመጸለይም ጊዜ አገኘሁ እና በመጨረሻም እኩለ ሌሊት አካባቢ ደረስኩ ፡፡ በእረፍቴ ምክንያት በጣም ንቁ ነበርኩ ፣ ስለሆነም ጌታን ምን ማንበብ እንዳለብኝ ጠየቅሁት ፡፡ እሱም ኦሪት ዘፍጥረት 14 ን ነገረኝ ፣ከ ጌታ ጥሩ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ነበር ፡፡ ቀጥሎም የተከሰተው ነገር ሕይወቴን ለዘላለም ለውጦታል። በዚያ የሆቴል ክፍል ውስጥ ብቻዬን እግዚአብሔር በቃሉ ሊያሳየኝ የነበረው ነገር ፣ የሆነ ከእርሱ በ 20 ዓመታት ዉስጥ አይቼው እና ሰምቼው የማላውቀዉ ነገር ነበር የአራት ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅንና ከአምስት ዓመት በላይ ሴሚናርን በመጨመር፡፡ ርዕሰ ጉዳዩ? የነቢያት አገልግሎት ፣ በተለይም የእግዚአብሔርን ማስተዋል የፈለግኩበት ርዕስ ፡፡ ትንሽ መረጃን ለማግኘት ወደ ዘፍጥረት 14 ከእኔ ጋር ይሂዱ ፡፡ በአብራም ዘመን አምስት ነገሥታት […]

READ MORE

የጠጣር ልብ አደገኛ ውጤቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ለበርካታ ዓመታት በመንፈሳዊ የልብ በሽታ አደጋዎች ላይ አስተምሬያለሁ ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነብሶች እንዳሉ ተገንዝብያለሁ ይህም በብዛት ጠጣር ልብ እንዲኖራቸሁ የራሱን አስተዋፅዎ ያበረክታል፡፡ የምንኖርበት ጊዜ ልባችንን ልያጠጥር ስለሚችል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ልባችንን በትኩረት መከታተል አለብን ፡፡ በአንድ ሌሊት አይከሰትም። አንድ ሰው ከእግዚአብሄር […]

READ MORE

በዚህ አጋንንታዊ ስሜት ላይ በሩን ለመዝጋት የሚረዱ 4 እርምጃዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ክሪስ ቨሎተን : ቅናት ንፁህ ክፋት ነው፡፡ ከማንኛውም ኃጢአት በላይ በሕይወታችን ውስጥ ለአጋንንታዊ መናፍስት በሩን ይከፍታል፡፡  ቅናት ቃየን አቤልን እንዲገድል አነሳሳው ፣ የዮሴፍ ወንድሞች ለባርነት እንዲሸጡት እና ንጉሥ ሳኦልን ታላቅ እና በጣም ታማኝ ወታደር የሆነውን ዳዊትን […]

READ MORE

10 በጉልበትዎ ለበዓል የመንበርከክዎ ምልክቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : በ ዓል ጨካኝ የአይሁድ ንጉሥ አክዓብ እና የመጥፎ ሚስቱ የሐሰት አምላክ ነበር ፣ ኤልዛቤል ፣ በነቢዩ በኤልያስ ዘመን የእስራኤልን መንግሥት ለማስቆም ሙከራ አደረገች (1 ነገሥት 18 ን […]

READ MORE

መሪ ፓስተር ከመሆንዎ በፊት መጠየቅ ያለብዎት አስፈላጊ ጥያቄዎች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጆሴፍ ማቴራ : ሁላችንም እንደምናውቀው በሺዎች የሚቆጠሩ መሪ ፓስተሮች በየ ዓመቱ የሙሉ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለቀው። ይወጣሉ፡፡ በእነዚያ ተመሳሳይ ግዜዎች ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የቤተክርስቲያን ግንባታዎች ከሦስት ዓመታት […]

READ MORE

ዛሬ ተሐድሶን ለመመልከት ለምን ተሳነን

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዳንኤል ኬ. ኖሪስ : ታህሳስ 7 1941 ፤ ጃፓን ፐርል ሃርበር በሚባል ቦታ አሜሪካ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት አድርሳ ነበር ።ይህ በፓሲፊኩ የጦር ክፍል ላይ በደረሰው ጥቃት ሀገራችን 2403 ዜጎቻን አጣች።በቀጣዩ ቀን […]

READ MORE

6 ሐሰተኞቹን ከእውነተኞቹ የትንቢት አገልግሎቶች የምንለይባቸው መንገዶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ዶ/ር ጆሴፍ ማቴራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ድህረገፆች በኩል (ከአጥብያ ቤተ-ክርስቲያናት ይልቅ)፣ ለብዙሐን ሣቢ የሆኑ የትንቢት አገልግሎቶችና መንፈሳዊ መሪዎች “ትንቢታዊ አገልግሎትን” በየግል ለመስጠት ቃል በመግባት ተነስተዋል። ይህ ታድያ በብዙ ደረጃ ያሳስበኛል፣ ምክንያቱም በእነዚህ ኮንፍረንሶች ከሚካፈሉት ሰዎች […]

READ MORE

በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ 3 ስህተቶች

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋሪስ : በቅርቡ አንድ የቴሌቪዥን ሰባኪ እንዲህ ሲል ሰማሁት “እግዚአብሔር አሜሪካ ላይ የሚፈርድ ከሆነ ኢየሱስን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል።” ነገር ግን ቃሉ እንዲህ ነው የሚለው፥ “የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው።” (1 ጴጥሮስ 3:12). “ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል።” (2 ጴጥሮስ […]

READ MORE

እነዚህ አስራሁለት ጸሎቶች በእናንተ ዘንድ አሉ?

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

ጄምስ ጎል : በእግዚአብሔር የጸሎት ኦርኬስትራ ውስጥ እያንዳንዳችን የምንጫወትበት የራሳችን ቦታ አለን። በዚሀ ኦርኬስትራ ውስጥ የእናንተ ቦታ የቱ ጋር ነው? የትኛውን መሳሪያ ነው እናንተ የምጫወቱት? መንፈስ-ቅዱስ ደግሞ ይህንን መለኮታዊ ትርኢት እንደ እግዚአብሔር […]

READ MORE

መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ያሉ ብልሹ እሴቶችን ማስወገድ ይፈልጋል

DATE : November 29, 2019 AUTHOR : COMMENTS : No Comments

በርት ኤም. ፋርያስ : በ 2002 ረዘም ባለ የ ጾም እና የጸሎት ጊዜ ዉስጥ በነበርኩበት ወቅት ከእኔ በላይ ከመስታወት የተሰራ ጣራ አይ ነበር፤ በአገልግሎቴ የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ሞገስ፣ ቅባት፣ ሃይል፣ የተከፈቱ በሮች፣ […]

READ MORE
Follow by Email
YouTube
YouTube
Set Youtube Channel ID
Telegram

ማሕደር

Language